የፋይናንስ ደህንነት

የኤቲኤም (ATM) ካርድ ማጭበርበር ምንድነው?

በተለምዶ የኤቲኤም (ATM) ካርድ የምላቸው የዴቢት/ክሬዲት ካርዶች በኪሳችን ውስጥ ብዙ ጥሬ ገንዘብ የመያዝን አስፈላጊነት በማስቀረት ሕይወታችንን በእጅጉ አቅልለውልናል። ነገር ግን እነዚህን ካርዶች በጥንቃቄ ካልያዝናቸው ወይም ሚስጥራዊ ቁጥራችን ዘራፊዎች እጅ ከገባ፣

Read More

አካውንት ሀክ በማድረግ የሚደረግ ዝርፊያ ምንድነው?

ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ ወይም ፌስቡክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን እና የንግድ ሥራችን ዋነኛ አካል ናቸው። ነገር ግን እነዚህን መተግበሪያዎች ተጠቅመው የቅርብ ሰዎቻችንን በመምሰል ገንዘብ የሚዘርፉ አጭበርባሪዎች በብዛት እየተከሰቱ ነው። ይህንን ማጭበርበር በእንግሊዘኛው

Read More

የማንነት እና የባንክ አካውንት ጠለፋ

በቴክኖሎጂው ዓለም ውስጥ ከአጠቃላይ የማጭበርበር ዓይነቶች ሁሉ እጅግ አስፈሪው ሌባው የእርስዎን ማንነት ሙሉ በሙሉ ተክቶ የሚንቀሳቀስበት መንገድ ነው። ይህ በፋይናንስ ቋንቋ “የአካውንት ወይም የማንነት ጠለፋ” (Account or Identity Takeover) ይባላል።

Read More

ገንዘብ በስህተት የተላከ በማስመሰል የሚደረግ የማጭበርበር ዘዴ

በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የሞባይል ባንኪንግ እና የዲጂታል የገንዘብ ዝውውር አገልግሎቶችን ይጠቀማሉ። ይህንን ተከትሎ አጭበርባሪዎች “በስህተት ገንዘብ ወይም አየር ሰዓት ልኬብህ ነው፣ እባክህ መልስልኝ” በማለት የሰዎችን ደግነት ተጠቅመው ገንዘብ የሚዘርፉበት

Read More

ዋትስአፕዎ በድምፅ መልዕክት (Voicemail) ሀኪንግ እንዳይሰረቅ እንዴት ይከላከላሉ

በቅርቡ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የዋትስአፕ ተጠቃሚዎችን በተለያዩ የሀኪንግ ዘዴዎች አካውንታቸው ሀክ ሲደረግ እየተስተዋለ ነው። በዚህ ማብራሪያ የምንመለከተው ድምፅ መልዕክት (Voicemail) ሀኪንግ ነው። ይህ ዘዴ ባብዛኛው በውጭ ሀገር ስልክ ቁጥሮች በመደወል የዋትስአፕ አካውንትን

Read More