በኢትዮጵያ ውስጥ ወለድ እንዴት ይሰላል?
ወለድ (Interest) ምንድን ነው? ወለድ ማለት በአጭሩ “የገንዘብ ኪራይ” ማለት ነው። ቀደም ሲል በኢትዮጵያ የቁጠባ የወለድ መጠን የሚወሰነው በብሔራዊ ባንክ ነበር። ከጥር 2018 ጀምሮ ግን ባንኮች የወለድ መጠንን ራሳቸው እንዲወስኑ

የወለድ ምጣኔ ማለት ገንዘብ ለመበደር የሚከፈል ዋጋ ወይም ገንዘብን ለመቆጠብ የሚገኝ ትርፍ አድርጎ ማሰብ ይቻላል። የቁጠባ ወለድ ምጣኔ አንድ የባንክ ደንበኛ ያለውን ገንዘብ በአንድ ባንክ ተቀማጭ ሲያደርግ በመቶኛ የሚታሰብ ገንዘብ